7minutes відкриті
[search 0]
більше
Download the App!
show episodes
 
Loading …
show series
 
በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ክርስትናችንን በቅድስና እንድንኖር ማሳሰብ ነው::
  continue reading
 
በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት አሮጌውን ሰው በማውለቅና አዲሱን ሰው በመልበስ ክርስትናችንን እንድንኖር ማሳሰብ ነው::
  continue reading
 
በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት ምድራዊ ብልቶች የተሰኙትን ሥጋዊ ምኞቶቻችንን በመግደል ክርስትናችንን እንድንኖር ማሳሰብ ነው::
  continue reading
 
በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት በላይ ያለውን በማሰብና በመሻት እንድንኖር ማሳሰብ ነው::
  continue reading
 
በ1ኛ ቆሮ. 15:3-8 ባለው ክፍል ላይ የቀረበ የክርስትናን ሃይማኖት መሠረት የሚተነትን በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: ይህ ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ የቀረበው በHoly Sprit Media የኢንተርኔት ራድዮ ላይ ነው::
  continue reading
 
Loading …

Короткий довідник

Слухайте це шоу, досліджуючи
Відтворити